Your cart is currently empty!
Dr. Bedlu Wakjira Book – 2nd Edition
$24.99
Bedilu Wakjira Book In Amharic Description: ይህ የግሌ፣ ደግሞም በድፍረት ምስክርነት የምሰጥበት ሀቅ ነው። ማስታወቂያም አይደለም፤ በፍጹም። የአማርኛ ቋንቋ አድጎ፣ አድጎ በልጽጎ እና ውብ ሆኖ፤ ሀሳብም ተሸክሞ በ”ችካል እና እርምጃ” ሲወራጭ በጀሮዬ አዳመጥኩና ሀሴት አደረኩ!! ይመችህ ዶ/ር በድሉ። “ችካል እና እርምጃ” ን ያላነበባችሁ ታነቡ ዘንድ በትህትና እጠይቃችኋለሁ። (አንባቢ ተስፋዬ እሸቱ ) የፍቅርን ጸዳልና ፈተና፣ የባህልን ዘመን ተሻጋሪ ጉድፍ፣ የትውልድን የአስተሳሰብ ድንቃርና የፖለቲካ ቅርቃር . . . በውብ ቋንቋ ያቀረበ ዘመናዊ ልቦለድ፡፡
You must be logged in to post a review.
Reviews
There are no reviews yet.